መመዝገቢያ ቅፅ – Registration

12ተኛ ዙር የEthical Hacking ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ!

Training Outline – የስልጠና ማዉጫ

  • Module 1: Introduction To Cyber Security
  • Module 2: UNIX/Linux Systems
  • Module 3: Python Programming Language
  • Module 4: Bash Scripting Language
  • Module 5: Networking Fundamentals
  • Module 6: OSINT and Reconnaissance
  • Module 7: Scanning & Enumeration
  • Module 8: Malware Threats
  • Module 9: Social Engineering Attacks
  • Module 10: Cryptography
  • Module 11: Network Security
  • Module 12: Computer System Security
  • Module 13: Website Security
  • Module 14: Intro to Blue Teaming & Anonymity
  • Module 15: Fundamental of Mobile & Wireless Security
  • Module 16: Capture the Flag
  • Module 17: Bug Bounty Hunting and Security Report Writing

ቅድመ-ሁኔታዎች

  • ምንም አይነት ፕሮግራሚንግ ወይም የቴክኖሎጂ ስራ BACKGROUND አያስፈልግም ፣ ግን መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ግድ ነው! (Example: using Browsers, Downloading and Installing Software, Creating Folders, Navigating through Folders…)
  • በዚህ መስክ ላይ ጥሩ ለመሆን ፍላጎት ( Passion )
  • ዕድሜ 12+

ለትምህርቱ የሚያስፈልጉ

  • ኮምፒውተር( Minimum requirement 4GB RAM | Laptop or Desktop )
  • ኢንተርኔት(Wi-Fi or Mobile Data)
  • የመማርያ እና ፕሮጀክቶችን የመስሪያ ጊዜ (በቀን 4 ሰዓት)

ትምህርቱ በሚከተለው መንገድ ይሰጣል

  • በONLINE ቪድዮ CONFERENCE( Google Meet, Google Classroom )
  • በተለያዩ ምክንያቶች Class ካመለጣቹ የClass ቅጂ ምታገኙበት መንገድ አለ
  • 13 ASSIGNMENT, 23 TASK, 3 Worksheets,50 Learning Class & 2 EXAM(QUIZ) አለው
  • በቀን 2 ሰአት (2:00 – 4:00 ማታ)
  • በሳምንት 3 ጊዜ (ሰኞ፣ዕሮብ፣አርብ)
  • የ 4 ወራት(136 Days) ቆይታ
  • ይጀመራል: ሃምሌ 15
  • ይጠናቀቃል: ህዳር 2

ክፍያ💴

የ2 ወር 1398 ብር ብቻ

አጠቃላይ የ4 ወር 2796 ብር

  • የ2 ወር(1398 ብር) ብቻ በመክፈል የመጀመሪያ 2 ወር ተምረው, የቀረውን(1398 ብር) ከ2 ወር በኋላ መክፈል ይችላሉ
  • ክፍያው ይህን ቅፅ ከሞሉ በኋላ በሚሰጠው የBank Account መጠናቀቅ ይኖርበታል።

የመክፈያ ዘዴዎች፡ ባንኮች ( ንግድ ባንክ፣ አዋሽ፣ አቢሲኒያ ), የሞባይል ባንክ

ከላይ በተጠቀሱት ነገሮች ከተስማሙ ቅፁን መሙላት ይችላሉ

Contact us

Got questions or ready to Join the course? We’re all ears! Reach out to us today to discuss your ideas, schedule a consultation, or simply say hello. We can’t wait to hear from you!